Ethiopia ሰበር ዜና - የተፈራው የቻይና ሮኬት ወደቀ | ከኦሮሚያ ክልል ጉድ ተሰማ ከኦሮሚያ እስር ቤት የወጣ መረጃ | Abel Birhanu

Join this channel to get access to perks:
nonet.info/heat/3bE.html...

Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now

youtube

nonet.info/heat/3bE.html ...

Facebook

abelbirhanu21/

Kommentarer 

 1. eioshen boboi

  eioshen boboi

  Måned siden

  አልሀምዱሊላ እኮን አማን ሆነ አላህ ሆይ ሀገሬን ጥብቃት ያርብ

 2. Rock girl

  Rock girl

  Måned siden

  አልሀምዱሊላ እኮን አማን ሆነ አላህ ሆይ ሀገሬን ጥብቃት ያርብ

 3. qopoy dnon

  qopoy dnon

  Måned siden

  እኳን አደረሳችሁ እህት ወንድሞቼ ዛሬ ግንቦት ልደታ ናት ክብሩ ይስፋ ስው ካሰበው እግዚአብሔር ያሰበልን ይበልጣል ተመስገን🙏🙏🙏

 4. kolim jone

  kolim jone

  Måned siden

  ድቅድቁን ጠለማ የሚያነጋ ጌታ ክብር ምስጋና ይድረሰው ያለምንም ጉዳት ሮኬቱ በመውደቁ ደስ ብሎኛል ይሔ ዘረኝነትንም ያጥፋልን ሰላሙን እንደ ዶፍ ዝናብ ያዝንብልን አሜን አሜን!!

 5. Mahmoud Seed

  Mahmoud Seed

  Måned siden

  ተመስገን ተመስገን ተመስገን ኣምላኬ በጣም ደስ ይላል

 6. Habesha family a

  Habesha family a

  Måned siden

  ere igna roketu tizim alalen.demo yemin mefrat 😂😂😂😂😂

  • kolim jone

   kolim jone

   Måned siden

   ediy ledtiyi terto yalafer manew kbr msgna leftar yehun

 7. Woinshete Zewede

  Woinshete Zewede

  Måned siden

  Yroketu dese yelale temesegene

  • qopoy dnon

   qopoy dnon

   Måned siden

   ቻይና ማትደርስበት የትኛው ሀገር እንነ፩ር የአለም እራስ ምታት ሆነች እኮ

 8. Kew Ka

  Kew Ka

  Måned siden

  Leflafi weshtam

  • Rock girl

   Rock girl

   Måned siden

   God bless you

 9. Selam Adere

  Selam Adere

  Måned siden

  Sle hulum EGZABHER ymesgen🙏🇪🇹

  • bocoy noiu

   bocoy noiu

   Måned siden

   Altegahum nebere wey efoy ltega belu dehna ederu weynim wali.....

 10. lemlem Tasew

  lemlem Tasew

  Måned siden

  Uf Tamesegen fatre enda sew eyedalem china yesrashe yeseteshe fatre selam le Ethiopia ❤🙏

 11. Rtf Dift

  Rtf Dift

  Måned siden

  Sebawi mebt comishn wshetam mehonnun atakm yeshun were yemtaweraw?

 12. makdes solomon

  makdes solomon

  Måned siden

  ዜናህ ትክክል ነው ሆኖም በዜናዎቹ ላይ በጣም አስተያያት ስጣለህ እሱን አስተካክለው 🙏🏽💕🇪🇹

 13. Galazy J2core

  Galazy J2core

  Måned siden

  አልሀምዱሊላሂ

 14. Ahmed hamadi

  Ahmed hamadi

  Måned siden

  አልሀምዱሊላህ እኳን ወደቀ

 15. Zewdnesh Reta

  Zewdnesh Reta

  Måned siden

  ENAMESEGNALEN

 16. ምስጋን የመዲናዉ ከርታታ

  ምስጋን የመዲናዉ ከርታታ

  Måned siden

  እግዘሀቤር ይመስገን ደስ ብሎናን

 17. Zena Feta ዘና ፈታ Channel

  Zena Feta ዘና ፈታ Channel

  Måned siden

  መልካም የእናቶች ቀን 💝እንኳን ለጥላቻ ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑርባት💝💝💝

 18. محمد محمد

  محمد محمد

  Måned siden

  እፍፍፍፍ ተመስገን ግን ቻይና መቸ ነው የአለም እፎይቻን የምትሰጭን ኮረናን ከአለም እስከአለም አስጨነቅሽ እሮኬት ለቀሽ ሰላምችንን ነሳሽ

 19. Zainb Mnhamad

  Zainb Mnhamad

  Måned siden

  አልሀምዱሊላህ።እዉሀላይማርፉ።ጥሩነው።

 20. Sosina Argaw

  Sosina Argaw

  Måned siden

  God bless you

 21. ተስፋይ እግዚአብሔር ነው Samsung

  ተስፋይ እግዚአብሔር ነው Samsung

  Måned siden

  ቻይና ማትደርስበት የትኛው ሀገር እንነ፩ር የአለም እራስ ምታት ሆነች እኮ

 22. ተስፋይ እግዚአብሔር ነው Samsung

  ተስፋይ እግዚአብሔር ነው Samsung

  Måned siden

  ediy ledtiyi terto yalafer manew kbr msgna leftar yehun

 23. Hanna Mengesha

  Hanna Mengesha

  Måned siden

  Altegahum nebere wey efoy ltega belu dehna ederu weynim wali.....

 24. Zahra Abdo

  Zahra Abdo

  Måned siden

  እንደም ዋላችሁ ሮኬት የት ይወድቃብ ሳስብነበር እንኳን ባህርላ ሆነ ሰላም ያምጣል ብቻ

 25. Eman Aaa

  Eman Aaa

  Måned siden

  ህንድ ዉቂያኖት የት ነው ኩሽታ አልፈልግም መልስ ብቻ

 26. Eman Aaa

  Eman Aaa

  Måned siden

  ማን ያምናታል ቻይና የስራዎን ይስጣት

 27. የሽ የማየ እና ያባየ ቀበጥ

  የሽ የማየ እና ያባየ ቀበጥ

  Måned siden

  አለሀምዱሊላሂ በጭቀት ልንሞት ነበር ለአላህ ምን ይሳነዋል ምስጋና ይገባው

 28. Wayensht wub Wayeni wube

  Wayensht wub Wayeni wube

  Måned siden

  ተመስገን አምላኬ እንኳን አደረሳቹሁ ለእናታችን ልደት

 29. Sara Ss

  Sara Ss

  Måned siden

  Temsgen amlakea enkanem bselam menem gudet seyderse mawedku desbloechal enkanm ledegmwe tensae adersachwe agerchen selame ydergelen 🇪🇹🙏

 30. Saba Mekuria

  Saba Mekuria

  Måned siden

  Abeliye Wendime betam gobez nehe riporta Zena akerarebeh Ke senesereateh GA berta sele agrachen Selam feker yaseman!!! Abelu berta

 31. Alem Debrework

  Alem Debrework

  Måned siden

  Fetari yemesegen

 32. እሙ ቢላል tube

  እሙ ቢላል tube

  Måned siden

  አልሀምዱሊላህ ያረብ እንኳአንም ሠው አልተጎዳ እህህ በጣምነበር የተጨነቅነው

 33. Biba Biba

  Biba Biba

  Måned siden

  🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪⛪⛪⛪⛪😭♥️♥️♥️♥️♥️♥️

 34. سعادة سعد

  سعادة سعد

  Måned siden

  ☝️🕌💒❤️👉😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😍😍😍🤔🤔🤔

 35. Alemtu Eromo

  Alemtu Eromo

  Måned siden

  Selam la hagarachin ethiopia💚💛💜

 36. ኢማን ኡም ዘኪ እና ዛኪር የማሜ

  ኢማን ኡም ዘኪ እና ዛኪር የማሜ

  Måned siden

  አልሃምዱሊላህ!!! ቆይ ግን ቻይና ኮሮናን ለአለም አሰራጭታ ህዝብን የጨረሰችው አይበቃትም???

 37. NAema Azrne

  NAema Azrne

  Måned siden

  አቢ እኳን ሰላም መጣህ አልሀምዲሊላ እኳንም ወደቀ እሮኬቱ አቢ እኔምልክ በቃ በሚያዚያ ኢትዮጲያ ክርምት ገባ ዳመናው ምዲነው

 38. kedstyamareyam Ghh

  kedstyamareyam Ghh

  Måned siden

  ልደትየ ልደትሽ ልደታችን ነው💒💒💒💒

 39. Fathima Fathima

  Fathima Fathima

  Måned siden

  አልሀምዱሊላደሠይላል

 40. Sudiya53 Awol32

  Sudiya53 Awol32

  Måned siden

  አልሀምዱልሏሂ 🇪🇹

 41. Khadija Malki

  Khadija Malki

  Måned siden

  ተመስገን አምላኬ!!ይህን ጭንቀትላሳለፍ ክልን

 42. FDY FDY

  FDY FDY

  Måned siden

  አይ ቻይናን ማን ያምናል? ይቺ የአለም ስጋት! እየሞከረች ነው እንጂ ህንድ ውቅያኖስ እና ኒዮርክን ምን አገናኛቸው? ኦነግ ሸኔ የኢትዬጵያ ጠላት ያው የታወቀ ነው አያደናግሩ ሸኔ ብሎ ነገር የለም ፖለቲካ እንጂ ሁሉም የኦሮሞ ባለስልጣናት ኦነግ ናቸው ይሄ ነው የሚገባን። any way Abel thank you for your report.

 43. Awol Nur

  Awol Nur

  Måned siden

  አቤል ብርሃኑ የወይኗ ልጅ በእውነት የምታቀርባቸው መረጃዎች ወሳኝ ናቸው በርታልን

 44. يسوع هو الله ኤደን ኤልሻዳይ ነው ጌታ

  يسوع هو الله ኤደን ኤልሻዳይ ነው ጌታ

  Måned siden

  እግዚአብሔር የተመሠገነ የሁን 🙏 ከጠይት የተረፈውን መስኪን የኢትዮጽያ ህዝብ ላይ ውድቁ እንዳይጨርሳችው በይ ስጭንቅ ነብር በተላንቱ ቤዴወ የትኛ አለም ላይ እንድ ሚውድቅ አለታውቅም ስትል

 45. Ruth ruth

  Ruth ruth

  Måned siden

  Temesgen 👏👏👏

 46. Ruth ruth

  Ruth ruth

  Måned siden

  Elelelele egziabher yemesgen

 47. Feker Feker

  Feker Feker

  Måned siden

  ሲላ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ማለት ነው የ ዛሬ ልደታ ማርያም ለ ኢትዮጵያ ደርሳለች የኛ ጠባቅህ እግዚአብሔር እንጂ መሳሪያ አይደለም ኢትዮጵያ እጆችውን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች መዝሙር 68:31 ❤🙏

 48. Ruth ruth

  Ruth ruth

  Måned siden

  China she is trying to distroye the world corona rocket 😟😟

 49. Ruth ruth

  Ruth ruth

  Måned siden

  Embetaa mesgana yedrreshe ke legesh gar 👏👏👏

 50. Tsedi Sol

  Tsedi Sol

  Måned siden

  EGZIABHER Yimesgen.

 51. Halima Umar

  Halima Umar

  Måned siden

  Alhamdulilah

 52. ساره ساره

  ساره ساره

  Måned siden

  እመብርሀን የልቤ ብርሀን የተጨነቀ አማላጂ ነሽና ገላገልሽን

 53. Temr Tube,(ተምር ቲዩብ),ልጓማ ወሎ

  Temr Tube,(ተምር ቲዩብ),ልጓማ ወሎ

  Måned siden

  አልሀምዱሊላህ

 54. S

  S

  Måned siden

  አቃጣሪ !!! ለሳንቲም ሲል ሀገር የሚሸጥ : ዕውቀት የሌለው ማገናዘብ የማይችል ከሀገርና ከእምነት ይልቅ ሆዱን የሚያስቀድም ሠው ቀን ከሌት አብይ እንዲህ አለ ያልሰራውን ሠራ የሚል ... ነገ ሢወድቅ ምን እሆናለሁ ብሎ የማያስብ ደደብ ሠው ነህ ..የወይኖ ልጅ አንብብ ።

 55. J2core J2core

  J2core J2core

  Måned siden

  እግዛብሔር ይመሥገን እንቅልፍ ነሥቶኝ ነበር እንኮን ወደቀ

 56. Nexanet S

  Nexanet S

  Måned siden

  ዉዪእኔእራሱበጣምጨንቆኝነበርእግዚአብሄርዪመሰገንለዪቸቱብአዲሰነኝሰቭሰክራዪብአድርጉኝያገሬልጆች

 57. may حبشي

  may حبشي

  Måned siden

  አልሐምዱሊሏህ እንኳን ግብፅ እንደተመኘችዉ አልሆነ ሳተላይቱም በህንድ ዉቅያኖስ ወደቀ አገሬን ጠብቃት ያረብ አለአለሚን። 🤲🇪🇹🇪🇹💪💪💪✌️✌️✌️✌️✌️

 58. MASSY Mebrate

  MASSY Mebrate

  Måned siden

  ተመስገን እልልልልል

 59. Happy Happy

  Happy Happy

  Måned siden

  Wow 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

 60. አፀዴ ማርያም(21)

  አፀዴ ማርያም(21)

  Måned siden

  ተመስገን አምላኬ ላተ ምን ይሳንሃል 🙏🙏🙏

 61. Mekdas Mamar

  Mekdas Mamar

  Måned siden

  እንኳን ለልዳታ ማሪያም በሰላም አደረሳችሁ ኦንግሸኔ ምነው በሰውደም ጠገበ

 62. Ady Salieh

  Ady Salieh

  Måned siden

  Alhamdulila kegud awetan

 63. ሀገሬ ለኔ መጠሪያየ ናት ክብሬ

  ሀገሬ ለኔ መጠሪያየ ናት ክብሬ

  Måned siden

  ተመስገን አምላኬ

 64. እናት ሀገሬ ኤትዮጵያ ለዘላለም ኑርልኝ

  እናት ሀገሬ ኤትዮጵያ ለዘላለም ኑርልኝ

  Måned siden

  እስይ እንኳንም ጉዳት ሳያደስ አለፊ ድፕስ ይላል

 65. Mimi M

  Mimi M

  Måned siden

  ብልፅግና የወንበዴና የናዚ ፓርቲ ነው Abiy regime is Nazzi and terrorist slaughtering Amaras ethnic cleansing including burning children alive like Hitler did to Jews Justice for Amara and Tigray people Free ESKINDIR Nega The election is already been stolen. The winner is Abiy Ahmed the black Hitler. Just watch and mark my word!!!

 66. nati natoli

  nati natoli

  Måned siden

  areee taw wush areeeeeeeeeeeee taw taw

 67. Hawa Ali

  Hawa Ali

  Måned siden

  የበውቅያኖስ ውስጥ እንስሳ ግን ማን ይዘንላቸው

 68. ሳምሪ የናቴ ብቻ ሳምሪ ያአጣዬዋ ቀበጥMa

  ሳምሪ የናቴ ብቻ ሳምሪ ያአጣዬዋ ቀበጥMa

  Måned siden

  እኔ ድስ ብሎኛል ሮኬት በሀላይ በመውደቁ ድስ ያለው ላይክ አርጉኝ እግዚአብሔር ይመስጉን በያለንበት ይጠብቀን ቸሩ አባታችን

  • ሀገሬ ለኔ መጠሪያየ ናት ክብሬ

   ሀገሬ ለኔ መጠሪያየ ናት ክብሬ

   Måned siden

   እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ማንንም ሳይጎዳ እዲወድቅ ምኞቴ ነበር

 69. االننت هتغغ

  االننت هتغغ

  Måned siden

  ተሮጋጉ

 70. االننت هتغغ

  االننت هتغغ

  Måned siden

  ከኦሮሞ ማ ምን ጉድአለዉ ጉዲሲሰሩከርሞ

 71. S 7aloo :))

  S 7aloo :))

  Måned siden

  OK

 72. Nejat Nejat

  Nejat Nejat

  Måned siden

  መሥከረም ደርሶ አይቸ ያገር ሠላም ናፈቀኝ ያረብ

 73. zነኝወለየዋእናቴንናፋቂ zነኝወለየዋእናቴንናፋቂ

  zነኝወለየዋእናቴንናፋቂ zነኝወለየዋእናቴንናፋቂ

  Måned siden

  አልሐምዱሊላሕ

 74. bit Islam

  bit Islam

  Måned siden

  ቻይና ምን ነዉ አበዛቸዉ ኮርና ላከችልን ይሁን በለን ተቀበልናት አሁን ደሞ ህዝብን ለማስጨርስ ተነስታ ነበር አላህ ያዘባት እንጂ አልህምዱሊላህ ፈርቼ ነበር ሸኩርን አቤሎ

 75. Soft Life

  Soft Life

  Måned siden

  እግዚአብሔር ወላዲተ እማምላክ ይጠብቁልኝ አቤል ወንድሜ

 76. Soft Life

  Soft Life

  Måned siden

  እግዚአብሔር ወላዲተ እማምላክ ይመስገኑ

 77. ጎጃሜነኝ ስደት ያገላታኝ

  ጎጃሜነኝ ስደት ያገላታኝ

  Måned siden

  አልሃምዱሊላህ በጭቀት ልሞት ነበር

 78. Bi Yes

  Bi Yes

  Måned siden

  Ere tew ante lij!

 79. ሰላም ለኢትዮጵያ

  ሰላም ለኢትዮጵያ

  Måned siden

  ሸመልስ ለይ ነበር እሮኬቱ ማረፍ የነበረበት ይህ ደደብ ሽፍታወቹ እንደፈለጉ እየሆኑ እርሱ በሱፍ ገጭ እያለ ይዘጋናል እግዚአብሔር ሆይ አንተ የሚሳንህ የለም መፍትሄ ስጠን

 80. Eshetu Yimer

  Eshetu Yimer

  Måned siden

  ማሰርሳይሆን መጨረስነው እነዚህ አራዊቶች ኖሮውን ለማንም አይጠቅሙም ስለዚህ የተያዙትን ሁሉ በነብሰሀዳይነት ሲሰሩ ስለነበር መረሸንይገባል

 81. Sofia Tube

  Sofia Tube

  Måned siden

  ኣልሀምድሊላ በጣም ጨንቆኝ ነበር ኡፍፍፍ

 82. ሰላም ለኢትዮጵያ

  ሰላም ለኢትዮጵያ

  Måned siden

  እግዚአብሔር ስምህ ይመስገን እሮኬት እያሉ ሲአስጨነቁን ተመሰገን

 83. Hayalu berha

  Hayalu berha

  Måned siden

  Cena Wyanen Regmachu Ageren endalaskberu yhw Resa bey dgaf hono ker

 84. Zedo Tube

  Zedo Tube

  Måned siden

  Alhamdulilah

 85. Meka Saeed

  Meka Saeed

  Måned siden

  አቤት ዉሸት መተ ወደቀ

 86. ሚሰረ ቢንት ድርፍት የሰልጤወ የአላህ በሪያ ሠላም ለሀገር Fg

  ሚሰረ ቢንት ድርፍት የሰልጤወ የአላህ በሪያ ሠላም ለሀገር Fg

  Måned siden

  አልሀምዲሊለህ

 87. ሰላሜነሽ ድንግል ሰላሜኔሽ ድንግል

  ሰላሜነሽ ድንግል ሰላሜኔሽ ድንግል

  Måned siden

  ተመሰገን

 88. Hanna 123

  Hanna 123

  Måned siden

  Temsgen fexari hoy Embrihan ahunem selamachinen timeliselen keliguwaga tastarqen amen

  • Hanna 123

   Hanna 123

   Måned siden

   Enkuwan adersachihuu lideta lemariyam

 89. Negash Marta

  Negash Marta

  Måned siden

  ኡፍፍፍፍፍ

 90. ኤልሻዳይ ሁሉ ቻይ እየሡሥ ያድናል

  ኤልሻዳይ ሁሉ ቻይ እየሡሥ ያድናል

  Måned siden

  ኧረ እግዚአብሄር ይመስገን ሆ እኛ እንኳን ይሄ ተጨምሮብን ያገራችን ሰላም ያሳስበናል

 91. Fatuma Abera

  Fatuma Abera

  Måned siden

  Alhamdulilaah selamish yibzalign imiye hagere🇪🇹♥️🇪🇹🤲🏾🤲🏾🤲🏾🕋🕋🕋🕋😭😭

 92. Galila Rout 1989

  Galila Rout 1989

  Måned siden

  ተመስገን የስራዊት አምላክ እደ አይንህ ብሌን ስለምትጠቀቅልን 🙌🙌🙌🙌🙌

 93. Ufty Hfy

  Ufty Hfy

  Måned siden

  ያረብ 3 ቀን ሙሉ በጭነቅት ሞትኩት አሌተኞሁም ከወደቀ ነው የተኞሁት ኣሏህምድሊሏህ

 94. Paolo Palomba

  Paolo Palomba

  Måned siden

  ወይ የኦሮሚያ ቅሌት, እንዴት ያሳፍራል።

 95. Paolo Palomba

  Paolo Palomba

  Måned siden

  ተመስገን, ይሄ የቻይና ጉድ ህዳሴው ግድብ ላይ ቢወድቅስ ብዬ እንቅልፍ በአይኔ አልዞረም

 96. H ነኝ ወለየዋ ለዛዉም የደሴ

  H ነኝ ወለየዋ ለዛዉም የደሴ

  Måned siden

  አልሀምዱሊላህ ተጨንቄ ልሞት ነበር አይ ዱኒያ በስንቱ ትፈትነናለች

 97. Makidastasfa Tasfa

  Makidastasfa Tasfa

  Måned siden

  Abeliye chere were yesemake btm des elal

 98. በለጡ የእናቴ ልጅ

  በለጡ የእናቴ ልጅ

  Måned siden

  እናቴ ልደታ ሀገሬን አደራ

 99. Enkuaye Lakew

  Enkuaye Lakew

  Måned siden

  ተመስገን እናመሰግናለን

 100. Eleni Tadesse

  Eleni Tadesse

  Måned siden

  እንኳን ለዳግማዊ ተነሳኢው እና ለመቤታችን ለ ቅድስት ድንግል ማርያም ለኦርቶዶክስ እናት ለመቤቴ የግንቦት ልደታ ማርያም አደረሳችሁ በአለትዋ ከጭንቅ እንዳዳነችን አሁንም መጨረሻውን አሳምራ የአገራችንን በምጥ ላይ ስለሆነች ከ ቅዱስ እሩፋዬል ከምጥ ለመገላገል ስልጣን ከተሰጠው መልአከ ጋረ ሆና ኢትዮጵያን ቀምጥዋ ትገላግልልን እነኳን ማር ያም ማረችሽ አገሬ የምንልበትን ቀን ያቅርብልን አሜን በሉ አሜን

Neste